በደቡብ አፍሪካ በቪዲዮ ተጠቅሞ ማስተማር

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ መጋቢት 2019

የውይይት ናሙናዎች

አምላክ ለሰዎች ስላለው ዓላማ ለመወያየት የሚረዱ የውይይት ናሙናዎች

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ክርስቲያናዊ ፍቅር ማሳየት ሲባል ምን ማለት ነው?

አንድ ሰው ሲበድለን ክርስቲያናዊ ፍቅር ምን እንድናደርግ ያነሳሳናል?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ጽናትንና መጽናኛን እንዲሰጣችሁ ወደ ይሖዋ ዞር በሉ

ይሖዋ እኛን ለማጽናናት እና እንድንጸና ለመርዳት ቃሉ መጽሐፍ ቅዱስን ይጠቀማል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ዓለማዊ ሰው ነህ ወይስ መንፈሳዊ ሰው?

ሁላችንም መንፈሳዊነታችንን ማጠናከር እንዲሁም ከአምላክ ጋር ያለንን ዝምድና እያሻሻልን መሄድ ያስፈልገናል።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ውጤታማ ደብዳቤ መጻፍ

ለማናውቃቸው ሰዎች ደብዳቤ ስንጽፍ የትኞቹን ነገሮች ግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርብናል?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የናሙና ደብዳቤ

የደብዳቤህን ዓላማና የአካባቢውን ባሕል ከግምት በማስገባት መጻፍ ትችላለህ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

‘ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካዋል’

ውገዳ ፍቅራዊ ዝግጅት ነው የምንለው ለምንድን ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁን በቪዲዮ ተጠቅማችሁ አስተምሩ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችህን ስታስጠና ቪዲዮዎችን ትጠቀማለህ?