በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 11-17

ሮም 15-16

ከመጋቢት 11-17
  • መዝሙር 33 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ጽናትንና መጽናኛን እንዲሰጣችሁ ወደ ይሖዋ ዞር በሉ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ሮም 15:27—ከአሕዛብ ወገን የሆኑ ክርስቲያኖች በኢየሩሳሌም የነበሩት ክርስቲያኖች “ዕዳ” ነበረባቸው ሲባል ምን ማለት ነው? (w89-E 12/1 24 አን. 3)

    • ሮም 16:25—‘ለረጅም ዘመናት ተሰውሮ የቆየው ቅዱስ ሚስጥር’ ምንድን ነው? (it-1-E 858 አን. 5)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሮም 15:1-16 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 129

  • ይሖዋ “ጽናትንና መጽናኛን” የሚሰጠው እንዴት ነው?፦ (15 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

    • መጽናኛ ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ በተመለከተ ምን ትምህርት አግኝተሃል?

    • ሌሎችን ማጽናናትን በተመለከተ ምን ትምህርት አግኝተሃል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 49

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 70 እና ጸሎት