በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሮም 15-16

ጽናትንና መጽናኛን እንዲሰጣችሁ ወደ ይሖዋ ዞር በሉ

ጽናትንና መጽናኛን እንዲሰጣችሁ ወደ ይሖዋ ዞር በሉ

15:4-7

ይሖዋ እኛን ለማጽናናት እና እንድንጸና ለመርዳት ከሚጠቀምባቸው መንገዶች አንዱ ቃሉ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። የሚከተሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች የሚያጽናኑህና የሚያበረታቱህ እንዴት ነው?

  • ኖኅ

  • ዮሴፍ

  • ዳዊት