በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 1 ቆሮንቶስ 1-3

ዓለማዊ ሰው ነህ ወይስ መንፈሳዊ ሰው?

ዓለማዊ ሰው ነህ ወይስ መንፈሳዊ ሰው?

2:14-16

ሁላችንም መንፈሳዊነታችንን ማጠናከር እንዲሁም መንፈሳዊ ሰው በመሆን እድገት ማድረጋችንን መቀጠል ያስፈልገናል። (ኤፌ 4:23, 24) መንፈሳዊ እድገት ማድረግ እንድንችል መንፈሳዊ ምግቦችን መመገብ፣ መንፈሳዊ ግቦችን ማውጣት እንዲሁም የመንፈስ ፍሬ ማፍራት ይኖርብናል።

የዛሬ ዓመት፣ አሥር ዓመት አሊያም ስትጠመቅ ከነበረህ አንጻር በአሁኑ ወቅት መንፈሳዊነትህ እንዴት ነው?