በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 25-31

1 ቆሮንቶስ 4-6

ከመጋቢት 25-31
  • መዝሙር 123 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካዋል”፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 5:1, 2—በቆሮንቶስ ጉባኤ ውስጥ የሚገኝ ንስሐ ያልገባ አንድ ኃጢአተኛ ምንም እርምጃ አልተወሰደበትም ነበር

    • 1ቆሮ 5:5-8, 13—ጳውሎስ፣ ጉባኤው ‘እርሾውን’ ከመካከሉ እንዲያስወግድና ኃጢአተኛውን ለሰይጣን አሳልፎ እንዲሰጠው አሳስቧል (it-2-E 230, 869-870)

    • 1ቆሮ 5:9-11—የጉባኤው አባላት ንስሐ ካልገባ ኃጢአተኛ ጋር መቀራረብ የለባቸውም (lvs 241 ተጨማሪ ሐሳብ “ውገዳ”)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 4:9—የአምላክ ሰብዓዊ አገልጋዮች ለመላእክት “ትርዒት” የሆኑት እንዴት ነው? (w09 5/15 24 አን. 16)

    • 1ቆሮ 6:3—ጳውሎስ ‘በመላእክት ላይ እንደሚፈርዱ’ ሲናገር ምን ማለቱ ነው? (it-2-E 211)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ቆሮ 6:1-14 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት