በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 1 ቆሮንቶስ 4-6

‘ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካዋል’

‘ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካዋል’

5:1, 2, 5-11, 13

ውገዳ ከፍተኛ ስሜታዊ ሥቃይ የሚፈጥር ሆኖ ሳለ ፍቅራዊ ዝግጅት ሊባል የሚችለው እንዴት ነው?

ይህን የምንልባቸውን ምክንያቶች እስቲ እንመልከት፦

  • የይሖዋ ቅዱስ ስም እንዲከበር ያደርጋል።—1ጴጥ 1:15, 16

  • ጉባኤው ከጎጂ ተጽዕኖ እንዲጠበቅ ያደርጋል።—1ቆሮ 5:6

  • ኃጢአት የሠራው ሰው ወደ ልቡ እንዲመለስ ሊረዳው ይችላል።—ዕብ 12:11

የቤተሰባቸው አባል የተወገደባቸውን ክርስቲያኖች ማበረታታት የምንችለው እንዴት ነው?