ከመጋቢት 4-10
ሮም 12-14
መዝሙር 106 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ክርስቲያናዊ ፍቅር ማሳየት ሲባል ምን ማለት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
ሮም 12:10—የእምነት ባልንጀሮቻችንን ልንወድ ይገባል (it-1-E 55)
ሮም 12:17-19—ሌሎች ሲበድሉን አጸፋውን መመለስ የለብንም (w09 10/15 8 አን. 3፤ w07 7/1 24-25 አን. 12-13)
ሮም 12:20, 21—ክፉውን በመልካም ለማሸነፍ እንጥራለን (w12 11/15 29 አን. 13)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሮም 12:1—ይህ ጥቅስ ምን ትርጉም አለው? (lvs 76-77 አን. 5-6)
ሮም 13:1—የበላይ ባለሥልጣናት “አንጻራዊ ቦታቸውን ያገኙት ከአምላክ ነው” ሲባል ምን ማለት ነው? (w08 6/15 31 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሮም 13:1-14 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ጥያቄዎችን መጠቀም የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 3ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w11 9/1 21-22—ጭብጥ፦ ክርስቲያኖች የሚከፍሉት ቀረጥ ከቅዱሳን ጽሑፎች ጋር የሚጋጩ ነገሮችን ለማከናወን የሚውል ቢሆንም እንኳ ቀረጥ መክፈል ያለባቸው ለምንድን ነው? (th ጥናት 3)