ከመጋቢት 2-8
ዘፍጥረት 22-23
መዝሙር 89 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አምላክ አብርሃምን ፈተነው”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 22:1, 2—አብርሃም የሚወደውን ልጁን ይስሐቅን እንዲሠዋለት አምላክ ጠየቀው (w12 1/1 23 አን. 4-6)
ዘፍ 22:9-12—አብርሃም ይስሐቅን ሊሠዋው ሲል ይሖዋ ጣልቃ ገብቶ አስቆመው
ዘፍ 22:15-18—አብርሃም ታዛዥ ስለሆነ ይሖዋ እንደሚባርከው ቃል ገባለት (w12 10/15 23 አን. 6)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 22:5—አብርሃም ይስሐቅን መሥዋዕት ሊያደርገው እንደሆነ እያወቀ ለአገልጋዮቹ እሱና ይስሐቅ አብረው እንደሚመለሱ የነገራቸው ለምንድን ነው? (w16.02 11 አን. 13)
ዘፍ 22:12—ይህ ጥቅስ ይሖዋ አስቀድሞ የማወቅ ችሎታውን የሚጠቀምበት አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ብቻ እንደሆነ የሚያሳየው እንዴት ነው? (it-1 853 አን. 5-6)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 22:1-18 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በእርግጠኝነት መናገር የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 15ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) it-1 604 አን. 5—ጭብጥ፦ አብርሃም የኖረው ክርስቶስ ከመሞቱ ከረጅም ጊዜ በፊት ቢሆንም ጻድቅ ተደርጎ ሊቆጠር የቻለው እንዴት ነው? (th ጥናት 7)