ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 22-23 “አምላክ አብርሃምን ፈተነው” አጫውት “አምላክ አብርሃምን ፈተነው” 22:1, 2, 9-12, 15-18 አብርሃም ልጁን ይስሐቅን መሥዋዕት አድርጎ ለማቅረብ ሲዘጋጅ የተሰማው ሥቃይ ይሖዋ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን መሥዋዕት አድርጎ ሲያቀርበው የተሰማውን ስሜት ለመረዳት ያስችለናል። (ዮሐ 3:16) በቁጥር 2 ላይ የሚገኙት ይሖዋ የተናገራቸው ቃላት ይሖዋ ራሱ ስላለው ስሜት ምን ይጠቁሙናል? ይሖዋ ያሳየህ ፍቅር ምን እንድታደርግ ያነሳሳሃል?—1ቆሮ 6:20፤ 1ዮሐ 4:11 ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ “አምላክ አብርሃምን ፈተነው” የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ “አምላክ አብርሃምን ፈተነው” አማርኛ “አምላክ አብርሃምን ፈተነው” https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/202020083/univ/art/202020083_univ_sqr_xl.jpg mwb20 መጋቢት ገጽ 2