በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 27-28

ያዕቆብ የሚገባውን በረከት አገኘ

ያዕቆብ የሚገባውን በረከት አገኘ

27:6-10, 18, 19, 27-29

ይስሐቅ ያዕቆብን የባረከው በረከት ትንቢታዊ ትርጉም ነበረው።

  • 27:28—ይሖዋ ለያዕቆብ ዘሮች “ወተትና ማር የምታፈሰውን” ለም ምድር ሰጥቷቸዋል።—ዘዳ 26:15

  • 27:29—እስራኤላውያን (የያዕቆብ ዘሮች) ከኤዶማውያን (ከኤሳው ዘሮች) የበለጠ ኃያል ሆነዋል።—ዘፍ 25:23፤ 2ሳሙ 8:14

  • 27:29—ኤዶማውያን ለእስራኤላውያን ጥላቻ ስለነበራቸው ተረግመዋል፤ ከጊዜ በኋላ ደግሞ መላው ብሔር ጠፍቷል።—ሕዝ 25:12-14