በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 30–ሚያዝያ 5

ዘፍጥረት 29-30

ከመጋቢት 30–ሚያዝያ 5

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ያዕቆብ ሚስት አገባ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 29:18-20—ያዕቆብ ራሔልን ለማግባት ሲል ላባን ሰባት ዓመት ለማገልገል ተስማማ (w03 10/15 29 አን. 6)

    • ዘፍ 29:21-26—ላባ ያዕቆብን አታሎ ራሔልን ሳይሆን ሊያን ዳረለት (w07 10/1 8-9፤ it-2 341 አን. 3)

    • ዘፍ 29:27, 28—ያዕቆብ ያጋጠመውን አስቸጋሪ ሁኔታ ለመወጣት የተቻለውን ሁሉ አድርጓል

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 30:3—ባላ ለያዕቆብ የወለደቻቸውን ልጆች ራሔል እንደ ራሷ ልጆች አድርጋ የቆጠረቻቸው ለምንድን ነው? (it-1 50)

    • ዘፍ 30:14, 15—ራሔል ከባሏ ጋር በማደር ለመፀነስ የነበራትን አጋጣሚ፣ የሊያ ልጅ ባመጣው ፍሬ የለወጠችው ለምን ሊሆን ይችላል? (w04 1/15 28 አን. 7)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 30:1-21 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 57

  • በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ለዓይነ ስውራን መመሥከር”፦ (10 ደቂቃ) የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በውይይት የሚያቀርበው። የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ለዓይነ ስውራን ለመመሥከር ልዩ ትኩረት መስጠታችን አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ዓይነ ስውራንን የት ማግኘት እንችላለን? በምን መንገድ ቀርበን ማነጋገራችን የተሻለ ነው? ዓይነ ስውራን መንፈሳዊ እድገት እንዲያደርጉ ለመርዳት የትኞቹ መሣሪያዎች ተዘጋጅተውልናል?

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (5 ደቂቃ) ለመጋቢት ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 101

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 56 እና ጸሎት