በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመጋቢት 9-15

ዘፍጥረት 24

ከመጋቢት 9-15

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ለይስሐቅ የምትሆን ሚስት”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 24:19, 20—በእነዚህ ጥቅሶች ላይ ተመዝግበው ከሚገኙት ርብቃ ያደረገቻቸው ነገሮች ምን ትምህርት እናገኛለን? (wp16.3 12-13)

    • ዘፍ 24:65—ርብቃ ራሷን የሸፈነችው ለምንድን ነው? ከዚህስ ምን ትምህርት እናገኛለን? (wp16.3 15 አን. 3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 24:1-21 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አስፋፊው ጥያቄዎችን ጥሩ አድርጎ የተጠቀመው እንዴት ነው? ስለ ኢየሱስ ማንነት የቤቱ ባለቤት ለሰጠው አስተያየት ምላሽ የሰጠው እንዴት ነው?

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። የቤቱ ባለቤት ፍላጎት እንዳለው ያሳያል። የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 25

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ ቅዳሜ፣ መጋቢት 14 ይጀምራል፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመታሰቢያው በዓል የመጋበዣ ወረቀት ለሁሉም እንዲሰጥ ካደረግክ በኋላ ስለ ይዘቱ ተናገር። የመግቢያ ናሙናውን ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት። ጉባኤው ክልሉን ለመሸፈን ያደረገውን ዝግጅት ተናገር።

  • ማንን ልጋብዝ እችላለሁ?”፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 98

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 18 እና ጸሎት