በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 24

ለይስሐቅ የምትሆን ሚስት

ለይስሐቅ የምትሆን ሚስት

24:2-4, 11-15, 58, 67

የአብርሃም አገልጋይ ለይስሐቅ የምትሆን ሚስት ሲመርጥ ይሖዋ አመራር እንዲሰጠው ጠይቋል። (ዘፍ 24:42-44) እኛም ከበድ ያሉ ውሳኔዎችን ከማድረጋችን በፊት የይሖዋን አመራር ለማግኘት ጥረት ማድረግ አለብን። ይህን ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው?

  • መጸለይ

  • በአምላክ ቃልና በክርስቲያናዊ ጽሑፎች ላይ ምርምር ማድረግ

  • በመንፈሳዊ የጎለመሱ ክርስቲያኖችን ማማከር