በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሚያዝያ 11-17

ኢዮብ 21-27

ከሚያዝያ 11-17
  • መዝሙር 83 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ g16.2 ሽፋን—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ g16.2 ሽፋን—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ bh 145 አን. 3-4 (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 129

  • ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቡጢ ሳትሰነዝር ጉልበተኞችን ማሸነፍ የተባለውን የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽን ቪዲዮ አጫውት። (www.pr418.com/am ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦ አንድን ልጅ ጉልበተኛ ልጆች የሚያስፈራሩት ለምን ሊሆን ይችላል? የጉልበተኞች ጥቃት ምን ጉዳት ሊያደርስ ይችላል? የጉልበተኞችን ጥቃት ለመቋቋም ወይም ከዚያ ለማምለጥ ምን ማድረግ ይቻላል? ጉልበተኛ ልጆች ሲያስፈራሩህ ማንን ማናገር አለብህ? ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች፣ በተባለው መጽሐፍ ጥራዝ 2 ምዕራፍ 14 ላይ ሐሳብ እንዲሰጥ አድርግ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 8 አን. 17-27፤ የምዕራፉ ክለሳ (30 ደቂቃ)

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 23 እና ጸሎት