በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢዮብ 28-32

ኢዮብ ንጹሕ አቋምን በመጠበቅ ረገድ ምሳሌ ነው

ኢዮብ ንጹሕ አቋምን በመጠበቅ ረገድ ምሳሌ ነው

ኢዮብ የይሖዋን የሥነ ምግባር መመሪያዎች ለመከተል ቁርጥ ውሳኔ አድርጎ ነበር

31:1

  • ዓይኑን ይቆጣጠር የነበረ ሲሆን ከሚስቱ ሌላ የትኛዋንም ሴት በፍቅር ስሜት አይመለከትም ነበር

ኢዮብ ሌሎችን የሚይዝበት መንገድ ጥሩ ምሳሌ ነው

31:13-15

  • ኢዮብ ትሑት፣ ፍትሐዊና መሐሪ ነበር። በማኅበረሰቡ ዘንድ ያላቸው ቦታ ወይም ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ምንም ይሁን ምን ለሁሉም ሰዎች አሳቢነት ያሳይ ነበር

ኢዮብ ለጋስ እንጂ ራስ ወዳድ አልነበረም

31:16-19

  • ለጋስና ችግር ላይ የወደቁትን የሚረዳ ነበር