በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሚያዝያ 4-10

ኢዮብ 16-20

ከሚያዝያ 4-10
  • መዝሙር 79 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ደግነት በተሞላበት መንገድ በመናገር ሌሎችን ማበረታታትና ማጠናከር”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 16:4, 5—አንድ ሰው ምክር ሲሰጥ የሚናገራቸው ቃላት ሌሎችን ማበረታታት አለባቸው (w90-E 3/15 27 አን. 1-2 [መግ 6-111 ገጽ 22 አን. 6-7])

    • ኢዮብ 19:2—በልዳዶስ የተናገራቸው ደግነት የጎደላቸው ቃላት ኢዮብን በጣም ጎድተውት ነበር (w06 3/15 15 አን. 5፤ w94 10/1 32)

    • ኢዮብ 19:25—የትንሣኤ ተስፋ፣ ኢዮብ ከባድ ፈተና በደረሰበት ወቅት እንዲጸና ረድቶታል (w06 3/15 15 አን. 4፤ it-2-E 735 አን. 2-3)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 19:20 ግርጌ—ኢዮብ “ከሞት በጥርሴ ቆዳ ተረፍኩ” ሲል ምን ማለቱ ነው? (w06 3/15 14 አን. 12፤ it-2-E 977 አን. 1)

    • ኢዮብ 19:26—ይሖዋን ማንም ሰው ማየት የማይችል ከሆነ ኢዮብ ‘አምላክን እንደሚያየው’ የተናገረው ለምንድን ነው? (w94 11/15 19 አን. 17)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 19:1-23 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች የራሳቸውን መግቢያ እንዲያዘጋጁ አበረታታ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት