በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢዮብ 16-20

ደግነት በተሞላበት መንገድ በመናገር ሌሎችን ማበረታታትና ማጠናከር

ደግነት በተሞላበት መንገድ በመናገር ሌሎችን ማበረታታትና ማጠናከር

አንድ ሰው ምክር ሲሰጥ የሚናገራቸው ቃላት ሌሎችን ማበረታታት አለባቸው

16:4, 5

  • ኢዮብ ተስፋ ስለቆረጠና ሥቃይ ስለበዛበት ድጋፍና ማበረታቻ ያስፈልገው ነበር

  • ሦስቱ የኢዮብ ጓደኞች እሱን የሚያጽናና ምንም ነገር አልተናገሩም። እንዲያውም እሱን በመወንጀል ጭንቀቱን አባብሰውበታል

በልዳዶስ የተናገራቸው ደግነት የጎደላቸው ቃላት ኢዮብን በጣም ጎድተውት ነበር

19:2, 25

  • ኢዮብ አምላክ ከሥቃዩ እንዲገላግለው ተማጽኗል፤ ሌላው ቀርቶ ሞትን እንኳ ተመኝቷል

  • ኢዮብ ትኩረቱን በትንሣኤ ተስፋ ላይ ያደረገ ሲሆን እስከ መጨረሻው ድረስ በታማኝነት ጸንቷል