በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሚያዝያ 25–ግንቦት 1

ኢዮብ 33-37

ከሚያዝያ 25–ግንቦት 1
  • መዝሙር 50 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • እውነተኛ ጓደኛ ገንቢ ምክር ይሰጣል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት (8 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 33:24, 25—ኤሊሁ “ቤዛ” በማለት የጠቀሰው ምን ሊሆን ይችላል? (w11 4/1 23 አን. 3-5)

    • ኢዮብ 34:36—ኢዮብ የተፈተነው እስከ ምን ድረስ ነው? ይህስ ምን ያስተምረናል? (w94 11/15 17 አን. 10)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢዮብ 33:1-25 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ የአቀራረብ ናሙናውን ተጠቅመህ የ2016 የክልል ስብሰባ መጋበዣ ወረቀቱን አበርክት። (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ fg ትምህርት 12 አን. 4-5—የክልል ስብሰባ መጋበዣ ወረቀት ለወሰደ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል። (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ jl ትምህርት 11—ተማሪው በሚመጣው የክልል ስብሰባ ላይ እንዲገኝ አበረታታ። (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 124

  • የክልል ስብሰባ ማሳሰቢያዎች”፦ (8 ደቂቃ) በንግግር የሚቀርብ። የክልል ስብሰባ ማሳሰቢያዎች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (tv.pr418.com ላይ ቪዲዮ ኦን ዲማንድ > አወር አክቲቪቲስ በሚለው ሥር ይገኛል።) ሁሉም በሦስቱም ቀናት ለመገኘት የሚያስችላቸውን ዝግጅት ከወዲሁ እንዲያጠናቅቁ አበረታታ። ጉባኤው የመጋበዣ ወረቀቱን ለማሰራጨት ያደረገውን ዝግጅት ተናገር።

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት። (7 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 9 አን. 14-24፤ የምዕራፉ ክለሳ (30 ደቂቃ)

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 21 እና ጸሎት