በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የአቀራረብ ናሙናዎች

የአቀራረብ ናሙናዎች

ንቁ!

አበርክት፦ የመጣሁት በቅርቡ የወጣውን የንቁ! መጽሔት ልሰጥዎት ነው።

ጥያቄ፦ በገጽ 2 ላይ የሚገኘውን ይህን ጥያቄ ልብ ይበሉ። እርስዎስ ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላሉ?

ጥቅስ፦ ሉቃስ 7:35

ይህ ሐሳብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በተያያዘ እውነት መሆኑ የታየው እንዴት እንደሆነ ይህ ርዕስ ያብራራል።

ንቁ!

ጥያቄ፦ ይህን መመሪያ መከተል ጠቃሚ እንደሆነ ይሰማዎታል?

ጥቅስ፦ ማቴ 6:34

አበርክት፦ [“መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?—ጭንቀት” የሚለውን ርዕስ አሳየው።] ይህ ርዕስ፣ ጭንቀትን ለማስወገድ መጽሐፍ ቅዱስ ሊረዳን የሚችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት

ጥያቄ፦ በአምላክ የሚያምኑ ብዙ ሰዎች ወደ እሱ ይበልጥ መቅረብ ይፈልጋሉ። መጽሐፍ ቅዱስ፣ ወደ አምላክ እንድንቀርብ ግብዣ እንደሚያቀርብልን ያውቃሉ?

ጥቅስ፦ ያዕ 4:8ሀ

አበርክት፦ ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀው፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አማካኝነት ስለ አምላክ ይበልጥ እንድናውቅ እኛን ለመርዳት ታስቦ ነው። [የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 1 ላይ የሚገኙ አንዳንድ ነጥቦችን ጥቀስ።]

የራስህን መግቢያ አዘጋጅ

 

ከላይ የተጠቀሱትን ምሳሌዎች እንደ ናሙና አድርገህ በመጠቀም በመስክ አገልግሎት ላይ የምትጠቀምበት የራስህን አቀራረብ አዘጋጅ።