ከሚያዝያ 10-16
ኤርምያስ 22-24
መዝሙር 36 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋን የሚያውቅ ልብ አለህ?”፦ (10 ደቂቃ)
ኤር 24:1-3—ይሖዋ ሰዎችን ከበለስ ጋር አመሳስሏቸዋል (w13 3/15 8 አን. 2)
ኤር 24:4-7—ጥሩዎቹ በለሶች ታዛዥ ልብ ያላቸውን ሰዎች ያመለክታሉ (w13 3/15 8 አን. 4)
ኤር 24:8-10—መጥፎዎቹ በለሶች ታዛዥ ያልሆነ ዓመፀኛ ልብ ያላቸውን ሰዎች ያመለክታሉ (w13 3/15 8 አን. 3)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኤር 22:30—ይህ አዋጅ ኢየሱስ የዳዊትን ዙፋን የመውረስ መብቱን እንዲያጣ አያደርገውም የምንለው ለምንድን ነው? (w07 3/15 10 አን. 9)
ኤር 23:33—“የይሖዋ ሸክም” ምንድን ነው? (w07 3/15 11 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 23:25-36
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.2 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.2 በሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ለተበረከተለት ሰው—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 5 አን. 1-2—የጥናቶቻችንን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የቀዘቀዙ ክርስቲያኖችን ማበረታታት ትችላላችሁ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የቀዘቀዙትን አበረታቱ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 8 አን. 1-7 እና “ከ670 በሚበልጡ ቋንቋዎች የሚሰበክ ምሥራች” የሚለው ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 82 እና ጸሎት