በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሚያዝያ 24-30

ኤርምያስ 29-31

ከሚያዝያ 24-30
  • መዝሙር 27 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ይሖዋ አዲሱ ቃል ኪዳን እንደሚቋቋም ትንቢት ተናግሯል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኤር 31:31—ስለ አዲሱ ቃል ኪዳን ትንቢት የተነገረው ቃል ኪዳኑ ከመቋቋሙ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ዓመታት በፊት ነው (it-1-E 524 አን. 3-4)

    • ኤር 31:32, 33—አዲሱ ቃል ኪዳን ከሕጉ ቃል ኪዳን የተለየ ነው (jr-E 173-174 አን. 11-12)

    • ኤር 31:34—አዲሱ ቃል ኪዳን ሙሉ የኃጢአት ይቅርታ ያስገኛል (jr-E 177 አን. 18)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኤር 29:4, 7—አይሁዳውያን ግዞተኞች ለባቢሎን ‘ሰላምን እንዲፈልጉ’ የታዘዙት ለምንድን ነው? ይህን መሠረታዊ ሥርዓት ተግባራዊ ማድረግ የምንችለውስ እንዴት ነው? (w96 5/1 11 አን. 5)

    • ኤር 29:10—ይህ ጥቅስ መጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛ ትንቢት እንደያዘ የሚያረጋግጠው እንዴት ነው? (g 6/12 13 አን. 7-14 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 31:31-40

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 6:10—እውነትን አስተምሩ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 9:6, 7፤ ራእይ 16:14-16—እውነትን አስተምሩ።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w14 12/15 21—ጭብጥ፦ ኤርምያስ፣ ራሔል ስለ ልጆቿ እንዳለቀሰች ሲናገር ምን ማለቱ ነበር?

ክርስቲያናዊ ሕይወት