በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 29-31

ይሖዋ አዲሱ ቃል ኪዳን እንደሚቋቋም ትንቢት ተናግሯል

ይሖዋ አዲሱ ቃል ኪዳን እንደሚቋቋም ትንቢት ተናግሯል

ይሖዋ የሕጉ ቃል ኪዳን ዘላለማዊ በረከቶችን በሚያስገኝ አዲስ ቃል ኪዳን እንደሚተካ ትንቢት ተናግሯል።

የሕጉ ቃል ኪዳን

 

አዲሱ ቃል ኪዳን

ይሖዋና ሥጋዊ እስራኤል

ቃል ኪዳኑን የተጋቡት

ይሖዋና መንፈሳዊ እስራኤል

ሙሴ

መካከለኛ

ኢየሱስ ክርስቶስ

በእንስሳት መሥዋዕት

የጸናው

በኢየሱስ መሥዋዕት

በድንጋይ ጽላቶች ላይ

የተጻፈው

በሰዎች ልብ ላይ