በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 17-21

ይሖዋ አስተሳሰብህንና ምግባርህን እንዲቀርጸው ፍቀድ

ይሖዋ አስተሳሰብህንና ምግባርህን እንዲቀርጸው ፍቀድ

በይሖዋ ለመቀረጽ ፈቃደኛ ሁን

18:1-11

  • ይሖዋ ምክር ወይም ተግሣጽ በመስጠት መንፈሳዊ ባሕርያችንን ይቀርጽልናል

  • ታዛዦችና በቀላሉ የምንቀረጽ መሆን አለብን

  • ይሖዋ ያለፈቃዳችን ምንም ነገር እንድናደርግ አያስገድደንም

ሸክላ ሠሪው ሊሠራ ያሰበውን የሸክላ ዕቃ በተመለከተ ሐሳቡን ሊቀይርና ሌላ ዕቃ ሊሠራ ይችላል

  • ይሖዋ ነፃ ምርጫ ስለሰጠን በእሱ ለመቀረጽም ሆነ ላለመቀረጽ መምረጥ እንችላለን

  • ይሖዋ ሰዎች ለእሱ መመሪያ የሚሰጡትን ምላሽ ተመልክቶ እነሱን የሚይዝበትን መንገድ ይቀያይራል

በይሖዋ መቀረጽ የሚያስፈልገኝ በየትኞቹ አቅጣጫዎች ነው?