በመታሰቢያው በዓል ላይ አዲሶችን መቀበል

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ሚያዝያ 2019

የውይይት ናሙናዎች

ከኢየሱስ ክርስቶስ ሞት ጋር የተያያዘ ውይይት ለማድረግ የሚረዱ የውይይት ናሙናዎች።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ነጠላነት ስጦታ ነው

ያላገቡ ክርስቲያኖች ነጠላነታቸውን በተሻለ መንገድ ሊጠቀሙበት የሚችሉት እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ታማኝ ነው

ፈተናዎች ሲያጋጥሙን ይሖዋ አምላክ፣ ፈተናዎችን በጽናት መቋቋም እንድንችል የሚያስፈልገንን ድጋፍ ይሰጠናል።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ለመታሰቢያው በዓል መዘጋጀት የምትችለው እንዴት ነው?

ሁላችንም ለበዓሉ ልባችንን ማዘጋጀት ይኖርብናል። ይህን ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

አምላክ “ለሁሉም ሁሉንም ነገር” ይሆናል

ለይሖዋ ታማኝ የሚሆኑ ሁሉ ወደፊት አስደናቂ የሆነ ሕይወት ይኖራቸዋል።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ—“የመጽናናት ሁሉ አምላክ”

ይሖዋ አገልጋዮቹን ለማጽናናት ከሚጠቀምባቸው መንገዶች አንዱ የክርስቲያን ጉባኤ ነው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መለኮታዊውን ትምህርት ተከታተሉ

ታላቅ አስተማሪ የሆነው ይሖዋ ከሁሉ የላቀ ትምህርት አዘጋጅቶልናል።