በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሚያዝያ 1-7

1 ቆሮንቶስ 7-9

ከሚያዝያ 1-7
  • መዝሙር 136 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ነጠላነት ስጦታ ነው”፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 7:32—ያላገቡ ክርስቲያኖች ትዳር ከሚያስከትላቸው ጭንቀቶች ነፃ ሆነው ይሖዋን ማገልገል ይችላሉ (w11 1/15 18 አን. 3)

    • 1ቆሮ 7:33, 34—ያገቡ ክርስቲያኖች “ስለ ዓለም ነገር” ይጨነቃሉ (w08 7/15 27 አን. 1)

    • 1ቆሮ 7:37, 38—መንፈሳዊ ግቦች ላይ ለመድረስ ሲሉ ሳያገቡ የሚኖሩ ክርስቲያኖች፣ ካገቡ ክርስቲያኖች ይበልጥ “የተሻለ” ያደርጋሉ (w96 10/15 12-13 አን. 14)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 7:11—አንድ ክርስቲያን ከትዳር ጓደኛው ጋር ለመለያየት እንዲወስን ሊያደርጉት የሚችሉ ሁኔታዎች የትኞቹ ናቸው? (lvs 251)

    • 1ቆሮ 7:36—ክርስቲያኖች ማግባት ያለባቸው “አፍላ የጉርምስና ዕድሜን [ካለፉ]” በኋላ መሆን ያለበት ለምንድን ነው? (w00 7/15 31 አን. 2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ቆሮ 8:1-13 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 37

  • ነጠላነትን በተሻለ መንገድ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ያላገቡ ክርስቲያኖች ምን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል? (1ቆሮ 7:39) የዮፍታሔ ልጅ በዚህ ረገድ ምን ግሩም ምሳሌ ትታለች? ይሖዋ ንጹሕ አቋም ይዘው ለሚመላለሱ ሰዎች ምን ይሰጣቸዋል? (መዝ 84:11) የጉባኤው አባላት ያላገቡ ክርስቲያኖችን ማበረታታት የሚችሉት እንዴት ነው? ያላገቡ ክርስቲያኖች በየትኞቹ የአገልግሎት መስኮች ሊካፈሉ ይችላሉ?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 52

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 93 እና ጸሎት