በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | 2 ቆሮንቶስ 1-3

ይሖዋ—“የመጽናናት ሁሉ አምላክ”

ይሖዋ—“የመጽናናት ሁሉ አምላክ”

1:3, 4

ይሖዋ አገልጋዮቹን ለማጽናናት ከሚጠቀምባቸው መንገዶች አንዱ የክርስቲያን ጉባኤ ነው። ሐዘን የደረሰባቸውን ማጽናናት የምንችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

  • ሐሳባቸውን ሲገልጹ ጣልቃ ሳትገቡ አዳምጧቸው

  • “ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ።”—ሮም 12:15

  • የሚያበረታታ ሐሳብ የያዘ ካርድ፣ ኢ-ሜይል ወይም የጽሑፍ መልእክት ላኩላቸው።—w17.07 15 ሣጥን

  • አብራችኋቸው ጸልዩ፤ ስለ እነሱም ጸልዩ