በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሚያዝያ 8-14

1 ቆሮንቶስ 10-13

ከሚያዝያ 8-14
  • መዝሙር 30 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ይሖዋ ታማኝ ነው”፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 10:13—ይሖዋ ምን ዓይነት ፈተናዎች እንደሚደርሱብን አይወስንም (w17.02 29-30)

    • 1ቆሮ 10:13—የሚደርሱብን ፈተናዎች “በሰው ሁሉ ላይ” የሚደርሱ ናቸው

    • 1ቆሮ 10:13—በይሖዋ የምንታመን ከሆነ ማንኛውንም ፈተና በጽናት እንድንቋቋም ይረዳናል

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • 1ቆሮ 10:8ዘኁልቁ 25:9 የፆታ ብልግና በመፈጸማቸው ምክንያት በአንድ ቀን የተገደሉት እስራኤላውያን 24,000 እንደሆኑ ሲናገር በ1 ቆሮንቶስ 10:8 ላይ የሚገኘው ዘገባ ግን 23,000 መሆናቸውን የሚገልጸው ለምንድን ነው? (w04 4/1 29)

    • 1ቆሮ 11:5, 6, 10—አንዲት እህት፣ ወንድ አስፋፊ ባለበት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የምትመራ ከሆነ ራሷን መሸፈን ያስፈልጋታል? (w15 2/15 30)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 1ቆሮ 10:1-17 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት