በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሚያዝያ 13-19

ዘፍጥረት 31

ከሚያዝያ 13-19

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ያዕቆብና ላባ የሰላም ቃል ኪዳን ገቡ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 31:44-46—ያዕቆብና ላባ ድንጋይ ከምረው እዚያው ላይ የቃል ኪዳኑን ምግብ በሉ (it-1 883 አን. 1)

    • ዘፍ 31:47-50—ቦታውንም ጋልኢድ እና መጠበቂያ ግንብ በማለት ጠሩት (it-2 1172)

    • ዘፍ 31:51-53—በመካከላቸው ያለውን ሰላም ጠብቀው ለመኖር ቃል ገቡ

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 31:19—ራሔል የአባቷን የተራፊም ቅርጻ ቅርጾች የሰረቀችው ለምን ሊሆን ይችላል? (it-2 1087-1088)

    • ዘፍ 31:41, 42—‘በቀላሉ የማይደሰቱ’ አሠሪዎች ሲያጋጥሙን እንዴት ምላሽ መስጠት እንዳለብን ያዕቆብ ከተወው ምሳሌ ምን እንማራለን? (1ጴጥ 2:18w13 3/15 21 አን. 8)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 31:1-18 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ እህት የጥቅሱን ዓላማ ግልጽ ያደረገችው እንዴት ነው? ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት የጣለችው እንዴት ነው?

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 4)

  • መመሥከር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ምሥራች የተባለውን ብሮሹር አበርክተህ በትምህርት 5 ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 8)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 77

  • የቀዘቀዙትን አበረታቷቸው፦ (20 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር። ይሖዋ ለበጎቹ ያስባል የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም ወደ ይሖዋ ተመለስ በተባለው ብሮሹር ገጽ 14 ላይ የሚገኙ አንዳንድ ነጥቦችን ፍቅር በሚንጸባረቅበት መንገድ አቅርብ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 102

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 15 እና ጸሎት