ያዕቆብና ላባ የሰላም ቃል ኪዳን ገቡ
ያዕቆብና ላባ የድንጋይ ክምር የሠሩት ለምንድን ነው?
-
በዚያ ለሚያልፍ ሰው ሁሉ እርስ በርስ ለገቡት የሰላም ቃል ኪዳን ምሥክር ሆኖ እንዲያገለግል ነው
-
የገቡትን የሰላም ቃል ኪዳን ይጠብቁ እንደሆነና እንዳልሆነ ይሖዋ እንደሚያይ እንዲያስታውሱ ይረዳቸዋል
ይሖዋ በዛሬው ጊዜ ያሉ ሕዝቦቹ እርስ በርስ ሰላማዊ ግንኙነት እንዲኖራቸው ይፈልጋል። የሚከተሉት ሦስት እርምጃዎች፣ ሰላምን ጠብቆ ለማቆየትም ሆነ ሰላም ሲደፈርስ ግንኙነታችንን ለማደስ የሚረዱን እንዴት ነው?
-
በግልጽ መነጋገር።—ማቴ 5:23, 24
-
በነፃ ይቅር ማለት።—ቆላ 3:13
-
ትዕግሥተኛ መሆን።—ሮም 12:21