በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሚያዝያ 27–ግንቦት 3

ዘፍጥረት 34-35

ከሚያዝያ 27–ግንቦት 3

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • መጥፎ ጓደኝነት የሚያስከትለው ከባድ መዘዝ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 34:1—ዲና ከከነአን ወጣት ሴቶች ጋር ጊዜ ለማሳለፍ በተደጋጋሚ ወደ እነሱ ትሄድ ነበር (w97 2/1 30 አን. 4)

    • ዘፍ 34:2—ሴኬም ዲናን አስገድዶ ደፈራት (lvs 124 አን. 14)

    • ዘፍ 34:7, 25—ስምዖንና ሌዊ ሴኬምን እና በከተማዋ ውስጥ ያሉትን ወንዶች ሁሉ ገደሉ (w09 9/1 21 አን. 1-2)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 35:8—ዲቦራ ማን ናት? ከእሷስ ምን ትምህርት ልናገኝ እንችላለን? (it-1 600 አን. 4)

    • ዘፍ 35:22-26—በመሲሑ የዘር ሐረግ ውስጥ የሚካተቱት የብኩርና መብት ያላቸው ሰዎች ብቻ እንዳልሆኑ እንዴት እናውቃለን? (w17.12 14)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 34:1-19 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ኤልሳ የምታነጋግራትን ሴት ልብ ለመንካት ጥረት ያደረገችው እንዴት ነው? ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ ተጠቅመን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመር የምንችለው እንዴት ነው?

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 13)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 4 አን. 6-7 (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት