ከሚያዝያ 6-12
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 7, 2020—የክርስቶስ ሞት መታሰቢያ
በየዓመቱ የመታሰቢያው በዓል በሚከበርበት ሰሞን፣ ብዙ ክርስቲያኖች ይሖዋ አምላክና ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ባሳዩአቸው የላቀ ፍቅር ላይ ያሰላስላሉ። (ዮሐ 3:16፤ 15:13) ይህን ሰንጠረዥ በመጠቀም ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ስላከናወነው የመጨረሻ አገልግሎት የሚገልጹትን የወንጌል ዘገባዎች ማነጻጸር ትችላለህ። ኢየሱስ ስላከናወነው የመጨረሻ አገልግሎት ማብራሪያ ለማግኘት ኢየሱስ—መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት የተባለውን መጽሐፍ ክፍል 6 ተመልከት። አምላክና ክርስቶስ ያሳዩህ ፍቅር ምን እንድታደርግ ያነሳሳሃል?—2ቆሮ 5:14, 15፤ 1ዮሐ 4:16, 19
ኢየሱስ በኢየሩሳሌም ያከናወነው የመጨረሻ አገልግሎት
ጊዜ |
ቦታ |
ክንውን |
ማቴዎስ |
ማርቆስ |
ሉቃስ |
ዮሐንስ |
---|---|---|---|---|---|---|
33፣ ኒሳን 8 (ከሚያዝያ 1-2, 2020) |
ቢታንያ |
ከፋሲካ በዓል ስድስት ቀን አስቀድሞ ቢታንያ ደረሰ |
|
|
|
|
ኒሳን 9 (ከሚያዝያ 2-3, 2020) |
ቢታንያ |
ማርያም በራሱና በእግሩ ላይ ዘይት አፈሰሰች |
|
|||
ቢታንያ-ቤተፋጌ-ኢየሩሳሌም |
እንደ ድል አድራጊ ሆኖ፣በአህያ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ |
|||||
ኒሳን 10 (ከሚያዝያ 3-4, 2020) |
ቢታንያ-ኢየሩሳሌም |
የበለስ ዛፏን ረገማት፤ በድጋሚ ቤተ መቅደሱን አነጻ |
|
|||
ኢየሩሳሌም |
የካህናት አለቆችና ጸሐፍት ኢየሱስን ለማጥፋት አሴሩ |
|
|
|||
ይሖዋ ተናገረ፤ ኢየሱስ ስለ ሞቱ ተናገረ፤ አይሁዳውያን ሳያምኑ በመቅረታቸው የኢሳይያስ ትንቢት ፍጻሜውን አገኘ |
|
|
|
|||
ኒሳን 11 (ከሚያዝያ 4-5, 2020) |
ቢታንያ-ኢየሩሳሌም |
ከደረቀችው የበለስ ዛፍ ጋር አያይዞ የሰጠው ትምህርት |
|
|
||
ኢየሩሳሌም፤ ቤተ መቅደስ |
በክርስቶስ ሥልጣን ላይ ጥያቄ ተነሳ፤ የሁለቱ ወንዶች ልጆች ምሳሌ |
|
||||
ምሳሌዎች፦ ክፉዎቹ ገበሬዎች፣ የሠርጉ ድግስ 21:33– 22:14 12:1-12 20:9-19 |
|
|||||
ስለ አምላክና ስለ ቄሳር፣ ስለ ትንሣኤ እንዲሁም ከሁሉ ስለሚበልጠው ትእዛዝ ለተነሱት ጥያቄዎች መልስ ሰጠ |
|
|||||
ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ስለመሆኑ ሕዝቡን ጠየቀ |
|
|||||
ጸሐፍትንና ፈሪሳውያንን አወገዘ |
|
|||||
አንዲት መበለት መዋጮ ስታደርግ ተመለከተ |
|
|
||||
የደብረ ዘይት ተራራ |
መገኘቱን የሚጠቁመውን ምልክት ተናገረ |
|
||||
ምሳሌዎች፦ አሥሩ ደናግል፣ ታላንቶቹ፣ በጎችና ፍየሎች |
|
|
|
|||
ኒሳን 12 (ከሚያዝያ 5-6, 2020) |
ኢየሩሳሌም |
የአይሁድ መሪዎች ኢየሱስን ለመግደል አሴሩ |
|
|||
ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ለመስጠት ተደራደረ |
|
|||||
ኒሳን 13 (ከሚያዝያ 6-7, 2020) |
በኢየሩሳሌም አቅራቢያና በኢየሩሳሌም ውስጥ |
የመጨረሻውን ፋሲካ ለማክበር የተደረገ ዝግጅት |
|
|||
ኒሳን 14 (ከሚያዝያ 7-8, 2020) |
ኢየሩሳሌም |
ከሐዋርያቱ ጋር ፋሲካን በላ |
|
|||
የሐዋርያቱን እግር አጠበ |
|
|
|
|||
ኢየሱስ ይሁዳ ከሃዲ መሆኑን አጋለጠ እንዲሁም አሰናበተው |
||||||
የጌታ ራትን አቋቋመ (1ቆሮ 11:23-25) |
|
|||||
ጴጥሮስ እንደሚክደውና ሐዋርያት እንደሚበተኑ ተናገረ |
||||||
ረዳት እንደሚልክላቸው ቃል ገባ፤ ስለ እውነተኛው የወይን ግንድ የተናገረው ምሳሌ፤ እርስ በርስ እንዲዋደዱ ትእዛዝ ሰጣቸው፤ ከሐዋርያቱ ጋር ሆኖ ያቀረበው የመጨረሻ ጸሎት |
|
|
|
|||
ጌትሴማኒ |
በአትክልት ስፍራው ሳለ የተሰማው ከፍተኛ ጭንቀት፤ የኢየሱስ አልፎ መሰጠትና መያዝ |
|||||
ኢየሩሳሌም |
ሐና ጥያቄ አቀረበለት፤ በቀያፋና በሳንሄድሪን ፊት ለፍርድ ቀረበ፤ ጴጥሮስ ካደው |
|||||
ከሃዲው ይሁዳ ራሱን ሰቀለ (ሥራ 1:18, 19) |
|
|
|
|||
መጀመሪያ ጲላጦስ ፊት፣ ከዚያም ሄሮድስ ፊት ቀረበ፤ እንደገና ወደ ጲላጦስ ተወሰደ |
||||||
ጲላጦስ፣ ኢየሱስን ሊፈታው የፈለገ ቢሆንም አይሁዶች በርባን እንዲፈታላቸው ጠየቁ፤ በመከራ እንጨት ላይ ተሰቅሎ እንዲሞት ተፈረደበት |
||||||
(ከቀኑ 9 ሰዓት ገ.) |
ጎልጎታ |
በመከራ እንጨት ላይ ተሰቅሎ ሞተ |
||||
ኢየሩሳሌም |
የኢየሱስን አስከሬን ከመከራው እንጨት ላይ አውርደው ቀበሩት |
|||||
ኒሳን 15 (ከሚያዝያ 8-9, 2020) |
ኢየሩሳሌም |
ካህናትና ፈሪሳውያን መቃብሩ እንዲታሸግና እንዲጠበቅ አደረጉ |
|
|
|
|
ኒሳን 16 (ከሚያዝያ 9-10, 2020) |
ኢየሩሳሌምና አካባቢዋ፤ ኤማሁስ |
ኢየሱስ ከሞት ተነሳ፤ ለደቀ መዛሙርቱ አምስት ጊዜ ተገለጠላቸው |
||||
ከኒሳን 16 በኋላ |
ኢየሩሳሌም፤ ገሊላ |
ለደቀ መዛሙርቱ በተደጋጋሚ ታየ (1ቆሮ 15:5-7፤ ሥራ 1:3-8)፤ መመሪያ ሰጣቸው፤ ደቀ መዛሙርት እንዲያደርጉ ተልእኮ ሰጣቸው |
|
|