በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሚያዝያ 16-22

ማርቆስ 1-2

ከሚያዝያ 16-22
  • መዝሙር 130 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ኃጢአትህ ይቅር ተብሎልሃል”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የማርቆስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • ማር 2:3-5—ኢየሱስ በርኅራኄ ተነሳስቶ የሽባውን ሰው ኃጢአት ይቅር ብሎታል (jy 67 አን. 3-5)

    • ማር 2:6-12—ኢየሱስ ሽባውን ሰው በመፈወስ ኃጢአትን ይቅር የማለት ሥልጣን እንዳለው አሳይቷል (“የቱ ይቀላል?” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማር 2:9፣ nwtsty)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማር 1:11—ይሖዋ ለኢየሱስ የተናገራቸው ቃላት ምን ትርጉም አላቸው? (“ልጄ ነህ፣” “በአንተ ደስ ይለኛል፣” “ድምፅ ከሰማያት መጣ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማር 1:11፣ nwtsty)

    • ማር 2:27, 28—ኢየሱስ ራሱን “የሰንበት . . . ጌታ” በማለት የጠራው ለምንድን ነው? (“የሰንበት . . . ጌታ” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማር 2:28፣ nwtsty)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማር 1:1-15

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን በመጠቀም ውይይቱን ጀምር። በክልላችሁ ውስጥ ለሚያጋጥም የተለመደ ተቃውሞ ምን ምላሽ መስጠት እንደሚቻል አሳይ።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 44

  • “እኔ የመጣሁት ጻድቃንን ሳይሆን ኃጢአተኞችን ልጠራ ነው”፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከእስር ወደ እውነተኛ ነፃነት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ዶናልድ እውነተኛ ደስታ እንዲያገኝ የረዳው ምንድን ነው? በምንሰብክበት ወቅት ልክ እንደ ኢየሱስ የማናዳላ መሆናችንን የምናሳየው እንዴት ነው?—ማር 2:17

  • ይሖዋ “ይቅርታው ብዙ ነው”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይሖዋ ለአንተ ቅድሚያ እሰጣለሁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አነሊዝ ወደ ይሖዋ የተመለሰችው እንዴት ነው? (ኢሳ 55:6, 7) ከይሖዋ የራቁ ሰዎችን ለመርዳት የእሷን ተሞክሮ መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 8

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 148 እና ጸሎት