በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሚያዝያ 23-29

ማርቆስ 3-4

ከሚያዝያ 23-29
  • መዝሙር 77 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • በሰንበት መፈወስ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማር 3:1, 2—የአይሁድ ሃይማኖት መሪዎች ኢየሱስን የሚከሱበትን ምክንያት ይፈላልጉ ነበር (jy 78 አን. 1-2)

    • ማር 3:3, 4—ከሰንበት ሕግ ጋር በተያያዘ ከቅዱስ ጽሑፉ የራቀና ሚዛናዊነት የጎደለው አመለካከት እንደነበራቸው ኢየሱስ አውቆ ነበር (jy 78 አን. 3)

    • ማር 3:5—ኢየሱስ “በልባቸው ደንዳናነት በጣም አዝኖ” ነበር (“በጣም አዝኖ . . . በብስጭት” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማር 3:5፣ nwtsty)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማር 3:29—መንፈስ ቅዱስን መሳደብ ሲባል ምን ማለት ነው? ምን መዘዝስ ያስከትላል? (“መንፈስ ቅዱስን የሚሳደብ፣” “ለዘላለም የሚጠየቅበት ኃጢአት” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማር 3:29፣ nwtsty)

    • ማር 4:26-29—ኢየሱስ ዘር ዘርቶ ስለተኛው ሰው ከተናገረው ምሳሌ ምን ትምህርት እናገኛለን? (w14 12/15 12-13 አን. 6-8)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማር 3:1-19ሀ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም፤ ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 36 አን. 21-22—የጥናቶቻችንን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት