ከሚያዝያ 9-15
ማቴዎስ 27-28
መዝሙር 69 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሂዱና ሰዎችን ደቀ መዛሙርት አድርጉ—ለምን፣ የት እና እንዴት?”፦ (10 ደቂቃ)
ማቴ 28:18—ኢየሱስ ከፍተኛ ሥልጣን አለው (w04 7/1 8 አን. 4)
ማቴ 28:19—ኢየሱስ በዓለም ዙሪያ የስብከትና የማስተማር ዘመቻ እንዲካሄድ አዟል (“ከሁሉም ብሔራት ሰዎችን፣” “ደቀ መዛሙርት አድርጉ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ማቴ 28:19፣ nwtsty)
ማቴ 28:20—ሰዎች ኢየሱስ ያስተማራቸውን ነገሮች በሙሉ እንዲያውቁና ተግባራዊ እንዲያደርጉ መርዳት ይኖርብናል (“እያስተማራችኋቸው” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ማቴ 28:20፣ nwtsty)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ማቴ 27:51—መጋረጃው ለሁለት መቀደዱ ምን ትርጉም አለው? (“ቤተ መቅደሱ፣” “መጋረጃ” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ማቴ 27:51፣ nwtsty)
ማቴ 28:7—የይሖዋ መልአክ ወደ ኢየሱስ መቃብር የመጡትን ሴቶች በአክብሮት የያዛቸው እንዴት ነው? (“ለደቀ መዛሙርቱ ከሞት እንደተነሳ ንገሯቸው” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ማቴ 28:7፣ nwtsty)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 27:38-54
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.2 14—ጭብጥ፦ ኢየሱስ የሞተው በመስቀል ላይ ነው?
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“መስበክና ማስተማር—ደቀ መዛሙርት ለማድረግ የሚረዱ ወሳኝ ነገሮች”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በርዕሱ ላይ በምትወያዩበት ጊዜ “ያለማሰለስ” መስበካችሁን ቀጥሉ—መደበኛ ባልሆነ መንገድ እና ከቤት ወደ ቤት እንዲሁም በአደባባይ እና ደቀ መዛሙርት በማድረግ የተባሉትን ቪዲዮዎች አሳይ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 7
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 10 እና ጸሎት