የውይይት ናሙናዎች
●○○ መመሥከር
ጥያቄ፦ በሕይወትህ ደስተኛ ለመሆን የሚረዳ ምክር ማግኘት የምትችለው ከየት ነው?
ጥቅስ፦ መዝ 1:1, 2
ለቀጣዩ ጊዜ፦ የገንዘብ ፍቅር ደስተኛ እንዳንሆን ሊያደርገን የሚችለው እንዴት ነው?
○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ የገንዘብ ፍቅር ደስተኛ እንዳንሆን ሊያደርገን የሚችለው እንዴት ነው?
ጥቅስ፦ 1ጢሞ 6:9, 10
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አዎንታዊ አመለካከት መያዝ ምን ጥቅም አለው?
○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ አዎንታዊ አመለካከት መያዝ ምን ጥቅም አለው?
ጥቅስ፦ ምሳሌ 17:22
ለቀጣዩ ጊዜ፦ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ቢኖሩም ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ የሚችለው እንዴት ነው?