የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ሰኔ 2016
የአቀራረብ ናሙናዎች
ለንቁ! መጽሔትና ለትራክቶች የተዘጋጁ የአቀራረብ ናሙናዎች። ናሙናዎቹን ተጠቅመህ የራስህን የአቀራረብ ናሙና አዘጋጅ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ቪዲዮዎችን ተጠቅሞ ማስተማር
በአገልግሎት ላይ ቪዲዮዎቻችንን መጠቀም ያለብን ለምንድን ነው? የምናስተምረውን ትምህርት ለማዳበር የሚረዱን እንዴት ነው?
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ይሖዋ የታመሙትን ይደግፋል
በዛሬው ጊዜ የሚኖሩ የአምላክ ታማኝ አገልጋዮች ሕመም ወይም መከራ ሲያጋጥማቸው በመዝሙር 41 ላይ ከሚገኙት ዳዊት በመንፈስ መሪነት የጻፋቸው ቃላት ብርታት ማግኘት ይችላሉ።
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ይሖዋ የተሰበረን ልብ ችላ አይልም
በመዝሙር 51 ላይ፣ ዳዊት ኃጢአቱ ስሜቱን እንደደቆሰው ገልጿል። በመንፈሳዊ እንዲያገግም የረዳው ምንድን ነው?
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የአምላክ መንግሥት በመጀመሪያው 100 ዓመት
እነዚህን ጥያቄዎች የአምላክ መንግሥት ከ1914 ጀምሮ ያከናወናቸውን ነገሮች ለመወያየት ተጠቀምባቸው።
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሸክምህን በይሖዋ ላይ ጣል”
በመዝሙር 55:22 ላይ የሚገኘው ዳዊት በመንፈስ መሪነት የጻፈው ሐሳብ ምንም ዓይነት ችግር፣ የሚያስጨንቅ ነገር ወይም አሳሳቢ ሁኔታ ሲያጋጥመን እንድንቋቋም ይረዳናል።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“አምላክ ረዳቴ ነው”
ዳዊት ይሖዋን ለቃሉ አወድሶታል። እናንተም አስቸጋሪ ሁኔታ ባጋጠማችሁ ጊዜ የረዷችሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የትኞቹ ናቸው?