ሰኔ 13-19
መዝሙር 38-44
መዝሙር 4 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ የታመሙትን ይደግፋል”፦ (10 ደቂቃ)
መዝ 41:1, 2—ለተቸገሩ ሰዎች አሳቢነት የሚያሳዩ ሰዎች ደስተኛ ናቸው (w15 12/15 24 አን. 7፤ w91 10/1 14 አን. 6)
መዝ 41:3—ይሖዋ፣ ቅን የሆኑ አገልጋዮቹ ሲታመሙ ይንከባከባቸዋል (w08 9/15 5 አን. 12-13)
መዝ 41:12—ስለ ወደፊቱ ጊዜ ያለን ተስፋ የታመሙ ሰዎች እንዲጸኑ ይረዳቸዋል (w15 12/15 27 አን. 18-19፤ w08 12/15 6 አን. 15)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መዝ 39:1, 2—ከአንደበታችን ጋር በተያያዘ ጥንቃቄ ማድረግ ያለብን እንዴት ነው? (w09 5/15 4 አን. 5፤ w06 5/15 20 አን. 12)
መዝ 41:9—ዳዊት ያጋጠመው ሁኔታ በኢየሱስ ላይ ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w11 8/15 13 አን. 5፤ w08 9/15 5 አን. 11)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 42:6–43:5
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.3 ሽፋን
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.3 ሽፋን
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 2 አን. 4-5—jw.org ላይ የሚገኘውን አምላክ ስም አለው? የሚለውን ቪዲዮ በማስተዋወቅ ደምድም።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 128
ዓይንህ ሽልማቱ ላይ ያተኩር!፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። jw.org ላይ የሚገኘውን የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ዓይንህ ሽልማቱ ላይ ያተኩር! (መዝሙር 24) የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል) ከዚያም አብሮት ባለው “አወዳድር፦ የአሁኑን ሕይወት ከወደፊቱ ጋር” በሚለው መልመጃ ላይ ተወያዩ፤ የሚከተሉትን ጥያቄዎች አድማጮችን ጠይቅ፦ በገነት ውስጥ ምን ለውጦች ይኖራሉ? በጉጉት የምትጠባበቁት የትኛው ተስፋ ሲፈጸም ለማየት ነው? በተስፋችሁ ላይ ማሰላሰል ለመጽናት የሚረዳችሁ እንዴት ነው?—2ቆሮ 4:18
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 13 አን. 1-12
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 36 እና ጸሎት