ሰኔ 20-26
መዝሙር 45-51
መዝሙር 67 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ የተሰበረን ልብ ችላ አይልም”፦ (10 ደቂቃ)
መዝ 51:1-4—ዳዊት ይሖዋን በመበደሉ ከልቡ ተጸጽቷል (w93 3/15 10-11 አን. 9-13)
መዝ 51:7-9—ዳዊት በድጋሚ ደስተኛ እንዲሆን የይሖዋን ይቅርታ ማግኘት ነበረበት (w93 3/15 12-13 አን. 18-20)
መዝ 51:10-17—ዳዊት፣ ይሖዋ ከልባቸው ንስሐ የገቡ ሰዎችን ይቅር እንደሚል ያውቅ ነበር (w15 6/15 14 አን. 6፤ w93 3/15 14-17 አን. 4-16)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መዝ 45:4—ከሁሉ ይበልጥ ጥብቅና ሊቆምለት የሚገባው እውነት ምንድን ነው? (w14 2/15 5 አን. 11)
መዝ 48:12, 13—ይህ ጥቅስ ምን ኃላፊነት እንዳለብን ያሳያል? (w15 7/15 9 አን. 13)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 49:10–50:6
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.3 10-11
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.3 10-11
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 3 አን. 1—jw.org ላይ የሚገኘውን የመጽሐፍ ቅዱስ ባለቤት ማን ነው? የሚለውን ቪዲዮ በማስተዋወቅ ደምድም።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 98
“የአምላክ መንግሥት በመጀመሪያው 100 ዓመት”፦ (15 ደቂቃ) በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። jw.org ላይ የሚገኘውን የአምላክ መንግሥት በመጀመሪያው 100 ዓመት የሚለውን ቪዲዮ የመግቢያ ክፍል “የአንድ ቀን ትምህርት” [“An Education in One Day”] እስከሚለው ድረስ በማጫወት ክፍሉን ጀምር። (የሕትመት ውጤቶች > ቪዲዮዎች በሚለው ሥር ይገኛል።)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 13 አን. 13-25፤ የምዕራፉ ክለሳ
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 109 እና ጸሎት