ሰኔ 6-12
መዝሙር 34-37
መዝሙር 95 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በይሖዋ ታመኑ፤ መልካም የሆነውንም አድርጉ”፦ (10 ደቂቃ)
መዝ 37:1, 2—ክፉዎች ባገኙት ጊዜያዊ ስኬት ላይ ሳይሆን ይሖዋን በማገልገል ላይ አተኩሩ (w03 12/1 9-10 አን. 3-6)
መዝ 37:3-6—በረከት ለማግኘት በይሖዋ ታመኑ፤ መልካም የሆነውንም አድርጉ (w03 12/1 10-12 አን. 7-15)
መዝ 37:7-11—ይሖዋ ክፉዎችን የሚያስወግድበትን ጊዜ በትዕግሥት ጠብቁ (w03 12/1 13 ¶16-20)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መዝ 34:18—ይሖዋ “ልባቸው ለተሰበረ” እና ‘መንፈሳቸው ለተደቆሰ’ ሰዎች ምን አመለካከት አለው? (w11 6/1 19)
መዝ 34:20—ይህ ትንቢት በኢየሱስ ላይ ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w13 12/15 21 አን. 19)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 35:19–36:12
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች የራሳቸውን መግቢያ እንዲያዘጋጁ አበረታታ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 93
“በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ቪዲዮዎችን ተጠቅሞ ማስተማር”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “ይህን ማድረግ የሚቻለው እንዴት ነው?” በሚለው ሥር የቀረቡትን ነጥቦች ለማብራራት jw.org ላይ የሚገኘውን የመጽሐፍ ቅዱስ ባለቤት ማን ነው? የሚለውን ቪዲዮ ተጠቀም። (የሕትመት ውጤቶች > መጻሕፍትና ብሮሹሮች በሚለው ሥር ይገኛል። ከዚያም ምሥራች የተባለውን ብሮሹር ክፈት። ቪዲዮው የሚገኘው “ምሥራቹ በእርግጥ ከአምላክ የመጣ ነው?” በሚለው ትምህርት ሥር ነው።)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 12 አን. 13-25፤ የምዕራፉ ክለሳ
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 61 እና ጸሎት