በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሰኔ 4-10

ማርቆስ 15-16

ከሰኔ 4-10
  • መዝሙር 95 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ኢየሱስ ትንቢቶች ፍጻሜያቸውን እንዲያገኙ አድርጓል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማር 15:3-5—ክስ ሲሰነዘርበት ምንም መልስ አልሰጠም

    • ማር 15:24, 29, 30—ሰዎች በልብሶቹ ላይ ዕጣ ተጣጥለዋል እንዲሁም አፊዘውበታል (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች—ማር 15:24, 29)

    • ማር 15:43, 46—ከሀብታሞች ጋር ተቀብሯል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ማር 15:43)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማር 15:25—ኢየሱስ እንጨት ላይ የተሰቀለበትን ሰዓት በሚገልጹት ዘገባዎች መካከል ልዩነት የተፈጠረው ለምን ሊሆን ይችላል? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ማር 16:8አዲስ ዓለም ትርጉም በማርቆስ ወንጌል ላይ ረጅሙንም ሆነ አጭሩን መደምደሚያ ያላካተተው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማር 15:1-15

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 2

ክርስቲያናዊ ሕይወት