በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሰኔ 11-17

ሉቃስ 1

ከሰኔ 11-17
  • መዝሙር 137 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 92

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (8 ደቂቃ) አማራጭ፦ የ2018⁠ን የዓመት ጥቅስ የሚያብራራውን ሐሳብ ከልስ። (w18.01 8-9 አን. 4-7)

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (7 ደቂቃ) ለሰኔ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 16

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 73 እና ጸሎት