ከሰኔ 18-24
ሉቃስ 2-3
መዝሙር 133 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ልጆች—መንፈሳዊ እድገት እያደረጋችሁ ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
ሉቃስ 2:41, 42—ኢየሱስ በየዓመቱ የሚከበረውን የፋሲካ በዓል ለማክበር ከወላጆቹ ጋር ይሄድ ነበር (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ሉቃስ 2:41)
ሉቃስ 2:46, 47—ኢየሱስ የሃይማኖት መሪዎቹን ያዳምጣቸውና ጥያቄዎች ይጠይቃቸው ነበር (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)
ሉቃስ 2:51, 52—ኢየሱስ ለወላጆቹ ‘እንደ ወትሮው ይገዛላቸው’ የነበረ ከመሆኑም ሌላ በአምላክና በሰው ፊት ሞገስ አግኝቶ ነበር (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሉቃስ 2:14—የዚህ ጥቅስ ትርጉም ምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)
ሉቃስ 3:23—የዮሴፍ አባት ማን ነው? (wp16.3 9 አን. 1-3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 2:1-20
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ።
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w14 2/15 26-27—ጭብጥ፦ በመጀመሪያው መቶ ዘመን ይኖሩ የነበሩት አይሁዳውያን መሲሑን ‘እንዲጠባበቁ’ ምክንያት የሆኗቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ወላጆች፣ ልጆቻችሁ ስኬታማ መሆን የሚችሉበትን ከሁሉ የተሻለ አጋጣሚ ስጧቸው”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ያገኙትን አጋጣሚ ተጠቅመውበታል የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 17
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 86 እና ጸሎት