ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሉቃስ 2-3 ልጆች—መንፈሳዊ እድገት እያደረጋችሁ ነው? አጫውት ልጆች—መንፈሳዊ እድገት እያደረጋችሁ ነው? ኢየሱስ ከልጅነቱ ጀምሮ፣ ለመንፈሳዊ ጉዳዮች ትኩረት በመስጠትና ወላጆቹን በማክበር ረገድ ግሩም ምሳሌ ትቷል። ልጆች፣ በሚከተሉት መንገዶች ኢየሱስን መምሰል የምትችሉት እንዴት ነው? 2:41, 42 በመንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች ተሳትፎ በማድረግ 2:46, 47 ስለ ይሖዋና ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ያላችሁን እውቀት በማሳደግ 2:51, 52 ወላጆቻችሁን በማክበር ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ልጆች—መንፈሳዊ እድገት እያደረጋችሁ ነው? የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ልጆች—መንፈሳዊ እድገት እያደረጋችሁ ነው? አማርኛ ልጆች—መንፈሳዊ እድገት እያደረጋችሁ ነው? https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/202018208/univ/art/202018208_univ_sqr_xl.jpg