በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

●○○ መመሥከር

ጥያቄ፦ ስለ ወደፊቱ ጊዜ ማወቅ የምንችለው እንዴት ነው?

ጥቅስ፦ ኢሳ 46:10

ለቀጣዩ ጊዜ፦ በዛሬው ጊዜ የትኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች በመፈጸም ላይ ናቸው?

○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ በዛሬው ጊዜ የትኞቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች በመፈጸም ላይ ናቸው?

ጥቅስ፦ ማቴ 24:6, 7, 14

ለቀጣዩ ጊዜ፦ “መጨረሻው” ከመጣ በኋላ ምን ነገሮች ይከናወናሉ?

○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ “መጨረሻው” ከመጣ በኋላ ምን ነገሮች ይከናወናሉ?

ጥቅስ፦ ራእይ 21:4

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት የሚፈጸመው በሰማይ ነው ወይስ በምድር?