ከሰኔ 10-16
ኤፌሶን 1-3
መዝሙር 112 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የይሖዋ አስተዳደር እና የሚያከናውነው ሥራ”፦ (10 ደቂቃ)
[የኤፌሶን መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ኤፌ 1:8, 9—‘ቅዱሱ ሚስጥር’ ከመሲሐዊው መንግሥት ጋር የተያያዘ ነው (it-2 837 አን. 4)
ኤፌ 1:10—ይሖዋ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ፍጥረታቱ በሙሉ አንድ እንዲሆኑ እያደረገ ነው (w12 7/15 27-28 አን. 3-4)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኤፌ 3:13—ጳውሎስ የደረሰበት መከራ በኤፌሶን ላሉት ክርስቲያኖች “ክብር” የሆነው በምን መንገድ ነው? (w13 2/15 28 አን. 15)
ኤፌ 3:19—‘የክርስቶስን ፍቅር ማወቅ’ የምንችለው እንዴት ነው? (cl 299 አን. 21)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አስተዋውቅ። (th ጥናት 9)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ከግል ጥናትህ የበለጠ ጥቅም ማግኘት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ውጤታማ የሆነ የግል ጥናት በማድረግ እውነትን ‘አጥብቆ መያዝ’ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 61
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 42 እና ጸሎት