ከሰኔ 17-23
ኤፌሶን 4-6
መዝሙር 71 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከአምላክ የሚገኘውን ሙሉ የጦር ትጥቅ ልበሱ”፦ (10 ደቂቃ)
ኤፌ 6:11-13—ሰይጣንና አጋንንቱ ከሚሰነዝሩት ጥቃት ጥበቃ ማግኘት ያስፈልገናል (w18.05 27 አን. 1)
ኤፌ 6:14, 15—እውነትን፣ ጽድቅንና የሰላምን ምሥራች በመታጠቅ ራሳችንን መጠበቅ እንችላለን (w18.05 28-29 አን. 4, 7, 10)
ኤፌ 6:16, 17—እምነትን፣ የመዳንን ተስፋና የአምላክን ቃል በመታጠቅ ራሳችንን መጠበቅ እንችላለን (w18.05 29-31 አን. 13, 16, 20)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኤፌ 4:30—አንድ ሰው የአምላክን ቅዱስ መንፈስ ሊያሳዝን የሚችለው እንዴት ነው? (it-1 1128 አን. 3)
ኤፌ 5:5—ስግብግብ ሰው ጣዖት አምላኪ ሊባል የሚችለው እንዴት ነው? (w07 8/1 22 አን. 8፤ w01 6/15 6 አን. 3, 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤፌ 4:17-32 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 6)
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 8)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የይሖዋ አመለካከት ምንድን ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የይሖዋ ፈቃድ ምን እንደሆነ አስተውሉ (ዘሌ 19:18) የሚለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 62
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 31 እና ጸሎት