በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤፌሶን 4-6

“ከአምላክ የሚገኘውን ሙሉ የጦር ትጥቅ ልበሱ”

“ከአምላክ የሚገኘውን ሙሉ የጦር ትጥቅ ልበሱ”

6:11-17

ሐዋርያው ጳውሎስ ክርስቲያኖችን በውጊያ ላይ ካሉ ወታደሮች ጋር አመሳስሏቸዋል። ጠላቶቻችን “ክፉ መንፈሳዊ ኃይሎች” ናቸው። ደካማና በቀላሉ የምንጠቃ መስለን ብንታይም “ከአምላክ የሚገኘውን ሙሉ የጦር ትጥቅ” ከለበስን በይሖዋ እርዳታ ውጊያውን ማሸነፍ እንችላለን።

እያንዳንዱ የጦር ትጥቅ ምን እንደሆነ እንዲሁም ምን እንደሚያመለክት ግለጽ

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ የተሟላ የጦር ትጥቅ ለብሻለሁ?