ከሰኔ 3-9
ገላትያ 4-6
መዝሙር 16 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“‘ምሳሌያዊ ትርጉም’ ካላቸው ነገሮች የምናገኘው ትምህርት”፦ (10 ደቂቃ)
ገላ 4:24, 25—አጋር በሕጉ ቃል ኪዳን ሥር ያለችውን እስራኤልን ትወክላለች (it-1 1018 አን. 2)
ገላ 4:26, 27—ሣራ ‘ላይኛዪቱን ኢየሩሳሌም’ ማለትም የአምላክን ድርጅት ሰማያዊ ክፍል ትወክላለች (w14 10/15 10 አን. 11)
ገላ 4:28-31—ታዛዥ የሆኑ የሰው ልጆች በረከት የሚያገኙት በላይኛዪቱ ኢየሩሳሌም “ልጆች” አማካኝነት ነው
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ገላ 4:6—አባ የሚለው የዕብራይስጥ ወይም የአረማይክ ቃል ትርጉም ምንድን ነው? (w09 4/1 13)
ገላ 6:17—ጳውሎስ “የኢየሱስ ባሪያ መሆኔን የሚያሳይ መለያ ምልክት” በማለት የተናገረውን ሐሳብ በየትኞቹ መንገዶች ልንረዳው እንችላለን? (w10 11/1 15)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የጥቅሱን ዓላማ ግልጽ ማድረግ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 6ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w12 3/15 30-31—ጭብጥ፦ ክርስቲያኖች ከብልግና ምስሎችና ጽሑፎች ፈጽሞ መራቅ ያለባቸው ለምንድን ነው? (th ጥናት 13)