በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

●○○ መመሥከር

ጥያቄ፦ የምንኖረው በመጨረሻዎቹ ቀናት ውስጥ ነው?

ጥቅስ፦ 2ጢሞ 3:1-5

ለቀጣዩ ጊዜ፦ የመጨረሻዎቹ ቀናት ሲያበቁ ምን ዓይነት ዘመን ይመጣል?

○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ የመጨረሻዎቹ ቀናት ሲያበቁ ምን ዓይነት ዘመን ይመጣል?

ጥቅስ፦ ራእይ 21:3, 4

ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ ቃል የገባውን አስደሳች ሕይወት ለማግኘት ምን ማድረግ ይኖርብናል?

○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ አምላክ ቃል የገባውን አስደሳች ሕይወት ለማግኘት ምን ማድረግ ይኖርብናል?

ጥቅስ፦ ዮሐ 3:16

ለቀጣዩ ጊዜ፦ በኢየሱስ እንደምናምን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?