ሙሴና አሮን በፈርዖን ፊት ቆመው

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ሰኔ 2020

የውይይት ናሙናዎች

ስለዚህ ሥርዓት የመጨረሻ ቀናት የሚናገሩ የውይይት ናሙናዎች።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ዮሴፍ ወንድሞቹን ይቅር አላቸው

ከዮሴፍ ታሪክ ስለ ይቅር ባይነት ምን እንማራለን?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በረሃብ ወቅት ምግብ ማግኘት

የምንኖርበት ዓለም በመንፈሳዊ ረሃብ ቢጠቃም የተትረፈረፈ መንፈሳዊ ምግብ ማግኘት የምንችለው ከየት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከአረጋውያን ብዙ ነገር መማር ይቻላል

አረጋውያን ሕያው የእምነት ምሳሌዎች የሚሆኑን እንዴት ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ተሞክሮ ካላቸው ክርስቲያኖች ምን ትምህርት እናገኛለን?

ይሖዋን ለበርካታ ዓመታት ያገለገሉ ክርስቲያኖች ከተዉት ምሳሌ ምን እንማራለን?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“መሆን የምፈልገውን እሆናለሁ”

የአምላክን ስም ትርጉም ማወቅህ የሚጠቅምህ እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“በምትናገርበት ጊዜ እኔ ከአንተ ጋር እሆናለሁ”

የሙሴ ምሳሌ ፍርሃትህን አሸንፈህ ለመስበክ የሚያበረታታህ እንዴት ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

የውይይት ናሙናዎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?

በስብሰባ አስተዋጽኦ ላይ የሚገኙትን የውይይት ናሙናዎች የተማሪ ክፍል ስናቀርብና በአገልግሎት ላይ መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መስበክና ማስተማር ትችላላችሁ!

ለመስበክና ለማስተማር የሚያስፈልገንን ድፍረትና ብርታት ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው?